Archive for the ‘Aend-Ethiopia Radio’ Category

The city council will preside over proposals from various institutions, agencies, offices, for their share of the budget Kuma Demeksa, mayor of Addis Abeba, has made sure that the city will benefit from an all time high budget of 20 billion Br, for the coming fiscal year, before he leaves the office. The Addis Ababa cabinet rubber-stamped the budget proposed by the city administration’s Bureau of Finance and Economic Development (BoFED) two weeks ago. Read the rest of this entry »

-መንግሥት ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም ጠየቀ
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስቀጠል መንግሥት ግንቦት 20 ቀን 2005 ዓ.ም. የዓባይ ወንዝ የፍሰት አቅጣጫ መቀየሩን በይፋ ካስታወቀ በኋላ፣ በተለይ ከግብፅ በኩል የሚሰማው ዛቻና ማስፈራራት ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ መጥቷል፡፡
ባለፈው ሳምንት የግብፅ ፖለቲከኞች በቴሌቪዥን የቀጥታ ሥርጭት የተናገሩት ግድቡን በቦምብ የማጋየትና አማፂያንን በመርዳት ኢትዮጵያን የማተራመስ አጀንዳ፣ በዚህ ሳምንት ገጽታውን ቀይሮ በፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ አማካይነት ሰላምንና ፀብን ያጣቀሰ ንግግር ተሰምቷል፡፡ Read the rest of this entry »

Washington – US Secretary of State John Kerry on Thursday revealed he will attend an African Union summit in Ethiopia next month, and said Washington had be more engaged with Africa. The May 19-27 summit in Addis Ababa will mark the 50th anniversary of the founding of the Organization of African Unity, the predecessor to the AU.Kerry told US lawmakers he was concerned by China’s growing influence in Africa, and viewed a recent tour of three African nations by Iranian leader Mahmoud Ahmadinejad as a “negative development.”“China is now out-investing the United States significantly in Africa,” Kerry told his former colleagues on the Senate foreign relations committee. Read the rest of this entry »
አዲስ አበባ ግንቦት 09/2005 የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በማሰራጨት በአገር ገጽታ ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የሚያስችል አዲስ የአሰራር ሥርዓት ተግባራዊ እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከአገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር በውጭ ጉዳይና አገራዊ ደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ እንዲሁም በተገኙ እመርታዎች ዙሪያ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ውይይት አካሂዷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ በዚህ ወቅት እንዳሉት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉ ትክክለኛ መረጃዎችን በማድረስ በአገር ገጽታ ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ሙያዊ ኃላፊነት አለባቸው። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይና አገራዊ ደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ መሠረት ያደረገው ከጎረቤት እና ከሌሎች የዓለም አገሮች ጋር በሰላም፣ በልማትና በኢኮኖሚ ትብብር ላይ መሆኑን አብራርተዋል። አምባሳደር ብርሃነ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከዓለም አገራት ጋር ያላት ግንኙነት መለኪያው ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቅ ሲሆን የአገሪቱን ልማትና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ከሚደግፉ አገሮች ጋር በቅርበት ትሰራለች። Read the rest of this entry »

የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የአሥር ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ማክሰኞ አቅርቧል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ዓሊ ሱሌይማን ሪፖርታቸውን አቅርበው ከጨረሱ በኋላ ከሕዝብ ተወካዮች የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል፡፡ ለኮሚሽነሩ በተወካዮቹ ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል ዋና ዋናዎቹን ፡፡
ጥያቄ፡- ለኮሚሽኑ የሚደርሱ ጥቆማዎች በጣም በርካቶች ቢሆንም ኮሚሽኑ ግን ጥቆማዎችን ውድቅ ያደርጋል ይህ ለምን ሆነ?
አቶ ዓሊ፡- ወደ ፀረ ሙስና ኮሚሽን እየመጡ ያሉ ጥቆማዎች እጅግ በርካታ ቢሆኑም፣ አብዛኞቹ ግን በኮሚሽኑ የሥልጣን ዕርከን ውስጥ የሚወድቁ አይደሉም፡፡ Read the rest of this entry »
- ሦስት ተቋማት በፀረ ሙስና ኮሚሽን እንዲመረመሩ ተጠይቋል
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ከ2004 ዓ.ም. በጀት ውስጥ 6.5 ቢሊዮን ብር በሕገወጥ መንገድ ወጪ መደረጉን ይፋ ካደረገ በኋላ፣ ባለፈው ዓርብ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የአስፈጻሚውን አካል አመራሮችና ሚኒስትሮችን ጠርተው በማነጋገር ማስተካከያ እንዲደረግ አስጠንቅቀዋል፡፡ Read the rest of this entry »

EthioGreen

